"ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ፥ በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለሁ።" (መዝ 22:22) ይህ መዝገበ ቃላት፥ የጌታን፣ የነብያትን፣ የሐዋርያትን፣ የቅዱሳን ሰዎችን፣ ቦታዎችን... ስምና ትርጉም የያዘ ነው። ከመጽሐፉ የተወሰደ የስሞች ትርጉም ሉቃስ /Luke, Lucas - ሊቅ፣ ሊቅ ዋስ፣ አዋቂ፣ ታላቅ አዳኝ ማለት ነው። ሙሴ /Moses- መዋሴ፣ ዋሴ፣ ዋስ፣ አዳኝ ማለት ነው። ማቴዎስ /Matthew- ማቲ፣ ማቲው፣ ማቲ ዋስ፣ የብዙዎች አዳኝ ማለት ነው። ያቆብ፣ ያዕቆብ /Jacob- ያቅብ፣ ያግድ፣ ይከልክል፣ እንዳይሄድ ያድርግ ማለት ነው። ገብርኤል /Gebriel- ገብረ ኤል፣ ገብረ አምላክ፣ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። ከኢትዮጵያ የተገኙ የእንግሊዝኛ ቃላት እና ትርጉማቸው Ambassador- አምባ አሳድር፣ ባለ አምባ ራስ፣ የንጉሥ ተወካይ Coffin- ከፈነ፣ ሸፈነ፣ ጠቀለለ Den- ደን፣ ጫካ፣ ዱር፣ ዋሻ Doug- ደግ፣ ትሁት፣ ቸር Guard- ጋረደ፣ ከለለ፣ ሸፈነ Meadow- ሜዳው፣ ሜዳ፣መስክ Mystery- ምሥጢር፣ መሰጠር፣ መደበቅ፣ መሰወር Sabbath- ሰባት፣ ሰብቤት፣ሳባቤት፣ ሰንበት Sheriff- ሸረፈ፣ ቀረጠ ፣ ቆረጠ፥ ቀራጭ፣ ግብር ሰብሳቢ The- ዘ፣ 'የ' ማለት ነው (ዘ ኢትዮጵያ እንዲል) በኢትዮጵያውያን የተሰየሙ አገሮችና ትርጉማቸው Ethiopia- ኢትዮጵያ፣ ጦቢያ፣ እጹብያ፣ ጹብ ያህ፣ ህያው ቅዱስ ማለትነው። Libya- ልብያ፣ልበ ያህ፣ለህያው የቀረበ፣የአምላክ ወዳጅማለት ነው። Syria- ሶሪያ፣ ሥራያ፣ ሥራ ያህ፣ የህያው ሠራዊት፣ የአምላክ ሕዝብ ማለት ነው። በእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ የኢትዮጵያ ቃላት (ስሞች) መሄጣብኤል /ማተበ ኤል/ - Mehetabel (ዘፍ /Gen 36:39) መልከ ጼዴቅ- Melchisedec (ዘፍ /Gen 4:18) መምሬ /መምህሬ/ - Mamre (ዘፍ /Gen 13:18) መና /ምነ/ - Manna(ዘጸ /Ex 16:31) ሰላትያል /ስለተ ኤል/ - Salathiel (1ዜና /1 Chr 3:17) ሰሌስ /ስለሽ/ - Shelesh (1ዜና /1 Chr 7:35) ሴም /ስም/ - Sem (ዘፍ /Gen 5:32) ሴት /ሰጠ/ - Seth (ዘፍ /Gen 4:25) ቁሚ- Cumi(ማር /Mar 5:41) ቁርባን- Corban (ማቴ /Mat 15:5) በኣልሻሊሻ /በዓለ ሥላሴ/ - Baal-shalisha (2ነገ /Kin 4፡42) ወይን-Wine (ዘፍ /Gen9: 21) ...
Hinweis: Dieser Artikel kann nur an eine deutsche Lieferadresse ausgeliefert werden.
Hinweis: Dieser Artikel kann nur an eine deutsche Lieferadresse ausgeliefert werden.