17,99 €
inkl. MwSt.

Versandfertig in über 4 Wochen
payback
9 °P sammeln
  • Broschiertes Buch

የተሸከምነውን ስጋ መረዳትና ማስተዳደር ብዙ አመት ለመኖር ብቻ ሳይሆን በደስታ ለመኖር አስፈላጊ መሆኑን አልተረዳንም፡፡ አንድ ሰው ከሁለት ሺ እስከ ሁለት ሺ አምስት መቶ ካሎሪ በቀን ያስፈልጋዋል፡፡ እንዲሁም ከ45 እስከ 55 ግራም ኘሮቲን ያስፈልገዋል፡፡ ይህንን ፍላጐታችንን ለማሟላት በቀን አንዴ የተመጣጠነ ምግብ መብላት በቂ ነው፡፡የምግብ መብዛት ከማነስ በባሰ መልኩ የሰውነታችንን እራሰን የማከም አቅም የሚጐዳው እንዴት እንደሆነ ልነግራችሁ ነው፡፡በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ለጤናማ ኑሮ ዋነኛ አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ አካላዊ ጤና ነው፡፡

Produktbeschreibung

Hinweis: Dieser Artikel kann nur an eine deutsche Lieferadresse ausgeliefert werden.