የፍቅር 'ርግቦች የሳዬ ትረካ የመጀመሪያ መጽሐፍ ነው። ሳዬ በዚህ ትረካዋ ስለ እውነተኛ ፍቅር፣ ማመንና ለሌሎች ስለ መኖር የተጻፉ አጫጭር ልብ-ወለዶችን ይዛ መጥታለች። በፍቅር 'ርግቦች ዋና ገጸ-ባሕርያት (ሳሌም እና ዳሪክ) አስደናቂና ልዩ ፍቅር ትረካ እንዲሁም በሌሎች አጫጭር ታሪኮች ሳዬ የአንባቢውን ልብና ሃሳብ በምናብ ክንፎች ይዛ ትበራለች።
Hinweis: Dieser Artikel kann nur an eine deutsche Lieferadresse ausgeliefert werden.
Hinweis: Dieser Artikel kann nur an eine deutsche Lieferadresse ausgeliefert werden.