ፊሽታ ማን ናት፧ ፊሽታ ማን ናት ፧ የሚለስ ተከታታይ የልጆች መፅሐፍ ሦስተኛው ክፍል፣ ፊሽታ አንድ ትልቅ እርምጃ ለመውሰድ ፡፥ ትምህርት ቤት ለመሄድ ፥፥ ግን አንድ ትንሽ ችግር አለ፥ ወላጆቿ ፈቃደኛ አይደሉም። ህልሟ ሁሉ ትምህርት ቤት ሄዶ ለውጥ አምጥታ ቤተሰቦቿን ማሳመን፤ በዚህ ሁሉ ሂደት ጥሩ ሀሳቦች ሁሉ ጥሩ እንዳልሆኑ ከ ቤተሰቦቿ ፈቃድ እና ከትምህርትቤት ህግ ውጪ፥፥ ፊሽታ ማን ናት፧ የልጆች መፅሐፍ ልጆችን ቤተሰቦቻቸውን እና የትምህርት ቤት ህግን እና ስርዐትን ማክበር እና መፈጸም ያስተምራቸዋል በሚያምር እና በተዋበ ስዕል የተሰራ ልጆችን የማንበብ ፍላጎት የሚጨምር ምርጥ የልጆች መፅሐፍ ይህ መጽሐፍ ለልጆች አንባቢዎች ስለ ምርጫዎቻቸው እና ደህንነታቸውን ስለሚጠብቃቸው ህጎች በትኩረት እንዲያስቡ ያበረታታል። የፊሽታ የህይወት ጉዞ ምርጥ ውሳኔዎች በወላጆች እና በትምህርት ቤት አስተማሪዎች ጥበብ እና ድጋፍ የሚደረጉ አስተዋጾ መሆናቸውን የሚገልፅ ነው። Fishta Who? In Fishta Who? the third serious of the "Fishta the Talking Fish" series, Fishta is excited to take a big step-attending school! But there's one small problem: her parents haven't given their approval. Determined to follow her dreams, Fishta embarks on an adventure to convince her family and prove that going to school is a great idea. Along the way, she learns an important lesson: not all good ideas are the best ones without her parents' permission and without considering school rules. Through this charming and thoughtful tale, Fishta Who? teaches children the importance of respect for their parents' guidance and the value of following school rules. With colorful illustrations and engaging storytelling, this book is perfect for young readers, encouraging them to think critically about their choices and the rules that keep them safe. Fishta's journey is a reminder that sometimes the best decisions are the ones made with the wisdom and support of those around us
Hinweis: Dieser Artikel kann nur an eine deutsche Lieferadresse ausgeliefert werden.
Hinweis: Dieser Artikel kann nur an eine deutsche Lieferadresse ausgeliefert werden.