dicti"ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ፥ በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለሁ።" (መዝ 22:22) ይህ መዝገበ ቃላት፥ የጌታን፣ የነብያትን፣ የሐዋርያትን፣ የቅዱሳን ሰዎችን፣ ቦታዎችን ... ስምና ትርጉም የያዘ ነው። የስሞች ትርጉም ሉቃስ Luke, Lucas ሊቅ፣ ሊቅ ዋስ፣ አዋቂ፣ ታላቅ አዳኝ ማለት ነው። ሙሴ Moses መዋሴ፣ ዋሴ፣ ዋስ፣ አዳኝ ማለት ነው። ማቴዎስ Matthew ማቲ፣ ማቲው፣ ማቲ ዋስ፣ የብዙዎች አዳኝ ማለት ነው። ያቆብ፣ ያዕቆብ Jacob ያቅብ፣ ያግድ፣ ይከልክል፣ እንዳይሄድ ያድርግ ማለት ነው። ገብርኤል Gebriel ገብረ ኤል፣ ገብረ አምላክ፣ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። ከኢትዮጵያ የተገኙ የ እንግሊዝኛ ቃላት እና ትርጉማቸው Ambassador አምባ አሳድር፣ ባለ አምባ ራስ፣ የንጉሥ ተወካይ Coffin ከፈነ፣ ሸፈነ፣ ጠቀለለ Den ደን፣ ጫካ፣ ዱር፣ ዋሻ Doug ደግ፣ ትሁት፣ ቸር Guard ጋረደ፣ ከለለ፣ ሸፈነ Meadow ሜዳው፣ ሜዳ፣ መስክ Mystery ምሥጢር፣ መሰጠር፣ መደበቅ፣ መሰወር Sabbath ሰባት፣ ሰብቤት፣ ሳባቤት፣ ሰንበት Sheriff ሸረፈ፣ ቀረጠ ፣ ቆረጠ፥ ቀራጭ፣ ግብር ሰብሳቢ The ዘ፣ የ ' ማለት ነው ዘ ኢትዮጵያ እንዲል በኢትዮጵያውያን የተሰየሙ አገሮችና ትርጉማቸው Ethiopia ኢትዮጵያ፣ ጦቢያ፣ እ ጹብያ፣ ጹብ ያህ፣ ህያው ቅዱ ስ ማለት ነው። Libya ልብያ፣ ልበ ያህ፣ ለህያው የቀረበ፣ የአምላክ ወዳጅ ማለት ነው። Syria ሶሪ ያ፣ ሥራያ፣ ሥራ ያህ፣ የህያው ሠ ራ ዊት ፣ የአምላክ ሕዝብ ማለት ነው። በእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ የ ኢት ዮ ጵ ያ ቃላት ስሞች መሄጣብኤል /ማተበ ኤል Mehetabel ዘፍ Ge n 36:39) መልከ ጼዴቅ Melchisedec ዘፍ Ge n 4:18) መምሬ /መምህሬመምህሬ/ Mamre ዘፍ Ge n 13:18) መና /ምነ Manna ዘጸ Ex 16:31) በኣልሻሊሻ /በዓለ ሥላሴ Baal-shalisha (2ነገ /Ki n 4፡42) ሰላትያል /ስለተ ኤል Salathiel (1 ዜና 1 Ch r 3:17) ሰሌስ /ስለሽ Shelesh (1ዜና 1 Ch r 7:35) ሴም /ስም Sem ዘፍ Ge n 5:32 ሴት /ሰጠ Seth ዘፍ Ge n 4:25) ቁሚ Cumi ማር M a r 5:41) ቁርባን Corban ማቴ M a t 15:5 ወይን Wine (ዘፍ Ge n 9: 21)onary of Biblical Names
Hinweis: Dieser Artikel kann nur an eine deutsche Lieferadresse ausgeliefert werden.
Hinweis: Dieser Artikel kann nur an eine deutsche Lieferadresse ausgeliefert werden.