Nicht lieferbar
እናቴን እወዳታለሁ I Love My Mom (eBook, ePUB) - Admont, Shelley; KidKiddos Books
Schade – dieser Artikel ist leider ausverkauft. Sobald wir wissen, ob und wann der Artikel wieder verfügbar ist, informieren wir Sie an dieser Stelle.
  • Format: ePub

ሁሉም እናቱን ይወዳል፡፡ እድሜው ምንም ቢሆን፡፡ ይህ የመኝታ ሰዓት ታሪክ ትንሹ ጥንቸል ጂሚ እና ታላላቅ ወንድሞቹ ለእናታቸው ጥሩ የልደት ስጦታ ለመስጠት ሞክረዋል፡፡ እንዴት እንደሚወዷት ማሳየት ፈልገዋል፡፡ ያላቸውን ስሜት ለመግለፅ ምን አይነት ፈጠራዎችን ሰርተዋል ? በዚህ የህፃናት መፅሐፍ ውስጥ በስዕላዊ መግለጫ ታገኙታላችሁ፡፡ ይህ የህፃናት መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰዓት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡

Produktbeschreibung
ሁሉም እናቱን ይወዳል፡፡ እድሜው ምንም ቢሆን፡፡ ይህ የመኝታ ሰዓት ታሪክ ትንሹ ጥንቸል ጂሚ እና ታላላቅ ወንድሞቹ ለእናታቸው ጥሩ የልደት ስጦታ ለመስጠት ሞክረዋል፡፡ እንዴት እንደሚወዷት ማሳየት ፈልገዋል፡፡
ያላቸውን ስሜት ለመግለፅ ምን አይነት ፈጠራዎችን ሰርተዋል ? በዚህ የህፃናት መፅሐፍ ውስጥ በስዕላዊ መግለጫ ታገኙታላችሁ፡፡
ይህ የህፃናት መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰዓት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡
ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡